ወደ ዋናው ገፅ ለመሄድ

ስራ

© Welthungerhilfe Ethiopia

ስብዕናዎን ፣ ክህሎቶችዎን እና ጊዜዎን ኢንቬስት የሚያደርጉበት የሥራ ቦታ ይፈልጋሉ? የሚያስደስት እና ግልጽ ግቦች ያሉት ሥራ መስራት ይፈልጋሉ? ወደ የቬልትሁንገርሂልፈ እንዲመጡ በትህትና እንጋብዝዎታለን፡፡

በሠራተኞቻችን መካከል ብዝሃነትን እና አካታችነትን ለማረጋገጥ እንፈልጋለን፤ ስለዚህ ከሁሉም ብሔሮች፣ ኃይማኖቶች እንደሁም የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች እንዲያመለክቱ (ለስራና እና ለአጋርነት) እናበረታታለን፡፡

ለጊዜው ምንም የስራ ማስታወቂያ የለንም