ወደ ዋናው ገፅ ለመሄድ
Sanitation training near Dilla, Somaliland

ከእኛ ጋር ይስሩ

አዲስ ሥራ የሚፈልጉ ቢሆኑ ወይም ማስታወቂያ እየተከታተሉ ካሉ፣ ይህ ከእኛ ጋር ለመስራት ዕድል የሚሰጥዎ ነው! በቬልትሁንገርሂልፈ በሙያዊ አካባቢ በልማት ትብብር እና በድንገተኛ እርዳታ አጓጊ ልዩ ልዩ የሥራ ዕድሎች አሉ፡፡ ቡድናችን በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ በልዩ ልዩ ስፍራዎች ይሰራል፤ አገራዊ መሥሪያ ቤቶቹ በአዲስ አበባ እና በሀርጌሳ ይገኛሉ፡፡