ወደ ዋናው ገፅ ለመሄድ

ህጋዊ ማሳሰቢያ

DEUTSCHE WELTHUNGERHILFE E. V.

የምዝገባ ፍርድ ቤት ቦን (Bonn)
የምዝገባ ቁጥር VR 3810
የተ.እ.ታ. መታወቂያ ቁጥር: DE812801234
Welthungerhilfe በጀርመን የግብር ቢሮ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ከገቢ ግብር ነጻ ነው፡፡

ደመወዝ የሚከፈላቸው የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ

ዋና ፀሀፊ፡ ማቲያስ ሞጊ (Mathias Mogge)
ዋና የሒሳብ ባለሙያ: ክርስቲያን ሞኒንግ (Christian Monning)

የግንኙነቶች ሀላፊ

ሳይመን ፖት (Simone Pott) 

ዲጂታል ግንኙነቶች

አልሪች ሽሊንከር (Ulrich Schlenker)
ulrich.schlenker@welthungerhilfe.de

ማግኛ

Deutsche Welthungerhilfe e. V.
Friedrich-Ebert-Str. 1
D-53173 Bonn
ስልክ፡ +49 (0) 228-2288 0
ፋክስ፡ +49 (0) 228-2288 333
ኢሜል፡ info@welthungerhilfe.de

Deutsche Welthungerhilfe e.V. - Berlin Office
Reinhardtstr. 18
D-10117 Berlin
ስልክ፡ +49 (0) 30-288749 11
ፋክስ፡ +49 (0) 30-228749 19

የምስል ቅጂ መብቱ የ www.welthungerhilfe.org ነው

የቅጂ መብቱ በውጫዊ ፎቶግራፍ መግለጫ ላይ ወይም በ Welthungerhilfe ሰራተኞች ፎቶግራፎች በምስል መግለጫው ውስጥ ተካቶ ይገኛል። Welthungerhilfe ሁልጊዜ በድኅረገጹ ላይ የሚታዩት የቅጂ መብት የሚገልጹ ጽሑፍ ባይኖርባቸውም የምስሎቹ ህጋዊ ባለቤት ነው፡፡

የኃላፊነት ማሳሰቢያ

ምንም እንኳን ሁሉንም ይዘቶች በጥንቃቄ የምንመረምር ቢሆንም ለውጫዊ ማስፈንጠሪያ ይዘት ምንም ሀላፊነት አንወስድም፡፡ እነዚህ ውጫዊ ይዘቶች የእነዚህ የተያያዙ ድኅረ ገጽ ኦፕሬተሮች ብቸኛ ኃላፊነት ናቸው፡፡

በዳታችን አጠቃቀም ላይ ያለ ተቃውሞ

ያልተፈለጉ ማስታወቂያዎችንና የመረጃ ቁሳቁሶችን ለማስተላለፍ፣የመገኛ መረጃን፣ ምልክት ለመስጠት ከግዴታ ጋር የታተመውን የሦስተኛ ወገን መጠቀምን በግልጽ እንቃወማለን፡፡ የማይፈለጉ የማስታወቂያዎችን፣ ማለትም እንደ አይፈለጌ መልእክት ያሉ የኢሜይል መልእክቶች መረጃ ማቅረቢያዎች በሚከሰቱበት ጊዜ የእነዚህ ገጾች ኦፕሬተሮች ሕጋዊ እርምጃዎችን የመውሰድ መብት አላቸው፡፡