የግለኝነት ፖሊሲ
Open privacy settings
እኛ Deutsche Welthungerhilfe e. V. የግልዎን መረጃ አጠባበቅ ዙሪያ ጠንካራ ትኩረት ይስጡት፡፡ የግልዎን መረጃ በሚስጢር የምንይዝ እና የምንጠብቅ ሲሆን ይህም በመረጃ አጠባበቅ ደንብ፣ ህግ እና ድንጋጌ እንዲሁም በዚህ ፖሊሲ መሰረት ይሆናል፡፡
እንደ መርህ፣ የግል መረጃ መስጠት ሳያስፈልግዎ የእኛን ድህረ ገጽ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ማንኛውም የግል መረጃ (ለምሳሌ፡ ስም ፣አድራሻ ወይም የኢሜይል አድራሻ) በድህረ ገጻችን የሚሰበሰቡ እንደመሆኑ መጠን ሂደቱም ሙሉ በሙሉ በፍላጎት ብቻ የሚከሰት ነው፡፡ እርስዎ ስምምነት ሳይኖር እነዚህን መረጃ ለሌላ ሦስተኛ ወገን የተላለፉ አይሆንም፡፡
እባክዎን የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር የመረጃ ዝውውር (ለምሳሌ፡ የኢሜይል መልእክት ተግባቦት ወይም ግንኙነት ተያይዞ) በሚስጥራዊነት ወይም የደኅንነት ፍሰት ተጋላጭ መሆኑ ያስታውሱ፡፡ መረጃን ለሶስተኛ ወገን ሙሉ በሙሉ ተደራሽ እንዳይሆን ማድረግ አይቻልም፡፡
እነዚህ መረጃዎች ከግለሰብ ጋር ሊያያዙ የማይችሉ እና ከሌላ የመረጃ ምንጮች ጋር መጣመር አይችሉም፡፡
ሀላፊነት ያለው ወገን እና የመገኛ መረጃ
ይህ የግለኝነት ፖሊሲ በሚከተለው አካል የሚከናወን የመረጃ አጠቃቀም ሥርዓትን ይገዛል፡፡
Deutsche Welthungerhilfe e. V.
Friedrich-Ebert-Str. 1
53173 Bonn
ጀርመን
1. አጠቃላይመረጃ
በዚህ የግል መብት ፖሊሲ ውስጥ በ Deutsche Welthungerhilfe e.የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር ላይ የአጠቃቀም ዓይነት፣ ወሰን፣ እና ዓላማ እንገልጻለን። V.እና ተዛማጅ ድህረገጾቹ፣ ተግባራት፣ እንዲሁም ይዘት (ከዚህ በኃላ "ድህረ ገጽ" ተብለው ይጠቀሳሉ)፡፡ ይህ የግል መብት ፖሊሲ የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር የግለሰብ ግዛት፣ ስርዓት፣ መድረኮች እና መሳሪያዎች እንደተጠበቀ አገልግሎታችን ተደራሽ በሆኑት (ለምሳሌ፡ ዴስክቶፕ፣ ሞባይል) ላይ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
ተጠያቂ ወገን
Deutsche Welthungerhilfe e.V.
Friedrich-Ebert-Str. 1
53173 Bonn
ጀርመን
ስልክ፡ +49 (0)228-2288 176
ፋክስ፡ +49 (0)228-2288 250
በጠቅላላ የመረጃ ደንብ አጠባበቅ አንቀጽ 4 በተገለጸው መሰረት ድንጋጌዎቹ ማለትም "የግለሰብ መረጃ" ወይም "የስራ ሂደት" ተገልጸዋል፡፡ የግለሰብ መረጃ ሳይሰጡ (አንቀጽ §§ 9፣ 10፣ 12 ይመልቱ) መረጃ ለማግኘት ዓላማ ብቻ ማህበራዊ ተግባቦት ሳያካትት ድህረ-ገጹን መጠቀም ይቻላል፡፡ ፡፡
በተገቢው የመረጃ ጥበቃ ደንብ መሰረት የተጠቃሚዎቻችን ግለሰባዊ መረጃን ብቻ ጥቅም ላይ እናውላለን፤ ይህም በዚህ ያልተወሰነ ነገር ግን ፈቃዳቸውን ለሰጡን ተጠቃሚዎቻችን ወይም የሚገባንን ጥቅም ማስከር ስንፈልግ (ለምሳሌ፡ በአንቀጽ § 6.1(f) የአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ደንቦች-መሰረት የንግድ አሰራር እና ደህንነት ለመተንተን እና አገልግሎቱን ከፍ ለማድረግ በተለይ ለህዝብ ይሁን ለገበያ አላማ ተደራሽነትን ለመለካት እና “ግለሰብ” ለሕዝብ ሲቀርብ ለማዘጋጀት እንዲሁም የሶስተኛ ወገን አቅራቢው አገልግሎት ለመጠቀም) የመሳሰሉት የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎት እንዲሰጣቸው ለሚፈልግ ወይም ለሚጠይቁ የቀጥታ መስመር አገልግሎታችንን መስጠትን ያካትታል፡፡
በዚህ አግባብ “ተጠቃሚ” የሚለው ቃል በመረጃ አጠቃቀም የተጎዱትን ሁሉንም የግለሰቦች መደብ ያካትታል፤ ይህም ለጋሾቻችንን፣ ተባባሪ አጋሮቻችንን፣ ፍላጎት ያላቸው ወገኖቹን እና የኢንተርኔት ቀጥታ አገልግሎታችን የጎበኙ ሌሎችን ያካትታል፡፡ የተጠቀምው ቃል ለምሳሌ፡ “ተጠቃሚ” ሁለቱንም ጾታ የሚገልጽ ነው፡፡
እባክዎን በ§§ 6.1(a), 7 በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ መሰረት ይሁንታ የመስጠት የህግ መሰረት ሁለቱንም በ(§ 6.1(c) በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ ህጋዊ ግዴታችንን ለመወጣት ያለመ እና በ(§ 6.1(f) በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ) መሰረት ህጋዊ ጥቅማችንን ለማስጠበቅ ያለመ እና የግለሰብ መረጃ ለመጠቀም ህጋዊ መሰረት ማቋቋሙን ያስታውሱ፡፡
ለመለገስ ከፈለጉ ከእርዳታው/ልገሳው አግባብነት ያላቸውን ስም እና ተጨማሪ የግለሰብ መረጃ የምጠይቅዎ ይሆናል፡፡ የእርስዎ መረጃ በጀርመን ከSSL ግንኙነት የተመሳጠረ እና በተለየ ሁኔታ በተጠበቀ ሰርቨር ይቀመጣል፡፡ እነዚህም በሰርቨሮቹ የቴክኒክ ወይም የንግድ ድጋፍ ተሳታፊ ለሆኑ ልዮ ክሊራንስ ላላቸው ለጥቂት ሰዎች ብቻ ተደራሽ ሊሆን ይችላል፡፡ እርስዎ ከሰጡት ይሁንታ ውጪ የእርስዎን መረጃ በምንም አግባብ ለሶስተኛ ወገን አናጋራም፡፡
እባክዎን የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር የመረጃ ዝውውር (ለምሳሌ፡ የኢሜይል መልእክት ተግባቦት ወይም ግንኙነት ተያይዞ) በሚስጥራዊነት ወይም የደኅንነት ፍሰት ተጋላጭ መሆኑ ያስታውሱ፡፡ መረጃን ለሶስተኛ ወገን ሙሉ በሙሉ ተደራሽ እንዳይሆን ማድረግ አይቻልም፡፡ ስለሆነም የግለሰብ መረጃ ደኅንነቱ በተጠበቀ ትስስር(SSL) ብቻ መሰራጨት አለበት፡፡
2. የደህንነት እርምጃዎች
የመረጃ ጥበቃ ሕጎች መከበራቸውን ለማረጋገጥ እና ያልተፈቀደላቸው ግለሰቦች በዘፈቀደ መርጠን ወይም ትኩረት አድርገው የሚንጠቀመውን ለመከላከል መረጃችንን እንዳይመለከቱ፤ እንዳያወድሙት ወይምላልተፈቀደ ሰው ተደራሽ እንዳይሆኑ ለመጠበቅ ድርጅታዊ፣ ጥበባዊ እና ቴክኒካዊ እርምጃዎችን እንወስዳለን፡፡
የተጠቀሱት የደህንነት እርምጃዎች በዚህ ያልተወሰነ ነገር ግን በእናንተ እና እኛ ማሰሻ መካከል የተመሳጠረ መረጃ ማስተላለፍን የሚያካትት ነው፡፡
3. የራስዎን መረጃ ከሶስተኛ ወገኖች እና ሶስተኛ ወገኖች አቅራቢዎች ጋር ስለመጋራት
አገልግሎታችንን እንዲሰጡልን ማንኛውም ውጫዊ አገልግሎት አቅራቢ የምንቀጥር ከሆነ በ § 28 GDPR (የጠቅላላ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ) መሰረት ይሆናል፡፡ የእናንተን የግለሰብ ሚስጥራዊ መረጃ በታሰበለት አላማ መሰረት እንዲካሄድ መደረጉን እና ለሌላ አካል አለመተላለፉን ለማረጋገጥ ከእያንዳንዱ መረጃ ተጠቃሚ ኩባንያ ጋር የተወሰነ የአጠቃቀም ውል ፈጽመናል፡፡ የእናንተን የግለሰብ ሚስጥራዊ መረጃ ለመጠበቅ ተገቢ የቴክኒክ እና ድርጅታዊ እርምጃዎችን የምንወስድ ይሆናል፡፡
ይህም የሚከተሉት ያልተወሰነ ነገር ግን የሚያካትታው አገልግሎት አቅራቢዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
- i-gelb GmbH, Bruesseler Str. 89-93, 50672 Cologne: የድኅረገጽ እድሳት እና ዝግጅት
- micropayment GmbH, Scharnweberstrasse 69, 12587 Berlin: ድጋፍ ለማድረግ የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር የክፍያ ዝውውር
- Episerver GmbH, Wallstrasse 16, 10179 Berlin: ለዜና ስርጭት የአገልግሎት ስርጭት አቅራቢ (§ 12 ይመልከቱ)
- Google Inc., 1600 Amphitheatre Parkway, Mountain View, CA 94043, USA: የድኅረ ገጽ ትንተና እና ግብይት (ይመልከቱ §§ 8, 9)
- Falcon.io ApS, H.C. የማህበራዊ ሚዲያ ተግባቦት እና ትንተና ሶፍትዌር Andersens Boulevard 27, 1., 1553 Copenhagen V, Denmark
- Trebbau direct media GmbH, Schönhauser Str. 21, 50968 Köln
- Bonner Werkstätten Lebenshilfe Bonn gemeinnützige GmbH, Am Alten Stauwehr 14-16, 53340 Meckenheim
- AZ Direct GmbH, Carl-Bertelsmann-Str. 161, 33311 Gütersloh
- Acxiom Deutschland GmbH, Elsenheimerstr. 55a, 80687 München
- Wolanski GmbH, Ernst-Robert-Curtius-Str. 6, 53117 Bonn
- cologne timing GmbH, Oskar-Jäger-Straße 173, 50825 Köln
- Brakeley GmbH, Emil-Riedel-Straße 18, 80538 München
- Ulrike Thonemann, Mommsenstr. 123, 50935 Köln
- sia Media, Bayerstrasse 45, 53332 Bornheim
በዚሁ የግል መብት ፖሊሲ ማዕቀፍ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ ይዘቶች፣ መሳሪያዎች ወይም ሌሎች ማቴሪያሎች (ከዚህ በኃላ በአንድነት ሶስተኛ ወገን አቅራቢዎች ተብለው በሚጠሩ) በሶስተኛ ሀገር በተመዘገቡ ሌሎች አቅራቢዎች እንደመሆኑ መጠን መረጃው ወደ ተመዘገበበት የሶስተኛ ወገን አቅራቢ ሀገር እንደተላለፈ መቆጠር አለበት፡፡ ሶስተኛ ሀገሮች ማለት የአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) አመዳደብ ደረጃ ህጉ በቀጥታ ተፈጻሚ የማይሆንባቸው ከአውሮፓ ሀገራት እና ከአውሮፓ የኢኮኖሚክ አካባቢ ውጪ ያሉትን ሀገራት ያካትታል፡፡ መረጃ ተገቢ በሆነ የመረጃ አጠባበቅ ደረጃ፣በተጠቃሚው ይሁንታ፣ ወይንም ሌላ አይነት ህጋዊ ማረጋገጫ ባለበት ወደ ሶስተኛ ወገን ሀገራት ሊተላለፍ ይችላል፡፡
4. በማግኛ ቅጽ ውል በኩል ግንኙነት ማድረግ
ድህረ-ገጻችን በተመሳጠረ የSSL ኮኔክሽ በኩል ጥያቄዎቻችሁን ወደ እኛ የምትሉኩበት ዘርፈ ብዙ አማራጭ ይሰጣል፡፡ ጥያቄዎን ጥቅም ላይ እንዲውል ለማድረግ የሚያስፈልግ ዳታ እና መረጃ በ§ 6.1(a) በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) መሰረት በቀጥታ ጥቅም ላይ እንዲውል ይደረጋል፡፡
5. አስተያያቶች
በድህረ-ገጻችን ተገቢ ቦታ ላይ አስተያየትዎን ከሰጡ በ§ 6.1(f) በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ትርጓሜ መሰረት ተገቢ እና ህጋዊ ጥቅማችንን መሰረት ያደረገ የእርስዎ IP አድራሻ ለተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡ ይህ የማቆያ ማስቀመጫ ፖሊሲ ለደህንነታችን ሲባል ነው፡፡ ማንኛውም ሰው በአስተያየት መስጫ ላይ ይዘታቸው ህገ ወጥ የሆኑ መልክቶቹን (ስድብ፣ የተከለከለ ፖለቲካዊ አጀንዳ ወዘተ) ካስቀመጠ ይህ ፖስት በመደረጉ እራሳችንን ልንከሰው እና በመቀጠል ይህንን የጻፈውን ደራሲ የመለየት ፍላጎታችንን እንተገብራለን፡፡
6. የመረጃ እና ሎክ ፋይል አጠቃቀም
በ§ 6.1(f) አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDP ወሰን ትርጓሜ ህጋዊ ጥቅማችን መሰረት በማድረግ ይህንን አገልግሎት (Serverlogfiles) ያስተናገደው ሰርቨር ተደራሽ ከሆነው ሰርቨር በየጊዜው መረጃ እናሳባስባለን፡፡ የመረጃው ተደራሽነት በሚከተሉት ሳይወሰን ነገር ግን የሚያካትተው፡
- የኮምፒውተር IP አድራሻ ጥያቄ መላክ
- ተደራሽ የሆነበት ቀን እና ሰዓት
- ተደራሽ የተደረገው ገጽ ስም እና URL
- ገጹ በሚተላለፍበት ወቅት የተላኩ መረጃዎች መጠን፡፡
- የተደራሽነት ሁኔታ (ገጽ የተላለፈበት፣ ያልተገኘው ገጽ ወዘተ)፡፡
- የሥርዓቱ መረጃ ማሰሻ እና አሰራሪ
- እንደ መዳረሻ ቦታ ያገለገለው ድህረ ገጽ፡
ለደህንነት አላማ ሲባል (ለምሳሌ የትንኮሳ፣የማጭበርበር ጉዳዮችን ለመፍታት) የሎግ ፋይል (logfile) መረጃ ቢበዛ ለሰባት ቀናት የሚቀመጥ እና ከዛ በኃላ የሚሰረዝ ይሆናል፡፡ ለማረጋገጫነት አላማ መያዝ ወይም መቅረት ያለባቸው መረጃዎች የሚመለከተው ክስተት ሙሉ በሙሉ እስኪፈታ ድረስ ከስረዛ ነጻ ይሆናል፡፡
7. ኩኪስ እና አማራጭ እርምጃ
ኩኪስ ከድህረ ገጻችን ወይም ከሶስተኛ ወገን ድህረ ገጽ ዌብ ሰርቨር ወደ ተጠቃሚው ዌብ ማሰሻ የሚተላለፍ መረጃ ሲሆን ለወደፊቱ ጥቅም እንዲሰጥ የሚቀመጥ ይሆናል፡፡ ኩኪስ የመለስተኛ ፋይል ይዘት ወይም የሌላ መረጃ የማስቀመጫ ቅርጽ ሊይዙ ይችላሉ፡፡ በዚሁ የግል መብት ፖሊሲ መሰረት ለሲዶኒነስ አማራጭ እርምጃ የዋሉ ማናቸውንም ኩኪስ የሚነገርዎ ይሆናል፡፡
ማንኛውም ኩኪስ በኮምፒውተርዎ እንዲቀመጥ ካልፈለጉ በእርስዎ የማሰሻ ሲስተም ማቀናበሪያ ያለውን ተጓዳኝ አማራጭ እንዳይሰራ እንዲያደርጉ ይጠየቃሉ፡፡ የተቀመጡ ኩኪዎች በማሰሻ ሲስተም ማቀናበሪያ ላይ ማጽዳት ይችላሉ፡፡ ኩኪሶችን እንዳይሰራ ማድረግ የድህረ- ገጹን አቅም ሊገድብ ይችላል፡፡
Internet Explorer: support.microsoft.com/en-gb/help/17442/windows-internet-explorer-delete-manage-cookies
Firefox: https://support.mozilla.org/en-US/kb/enable-and-disable-cookies-website-preferences
Google Chrome: https://support.google.com/chrome/answer/95647?hl=en-GB
Safari:https://support.apple.com/en-gb/guide/safari/manage-cookies-and-website-data-sfri11471/mac
Opera: help.opera.com/Linux/12.10/en/cookies.html
እንዲሁም በኔትወርክ ማስታወቂያ መንገሪያ ኢንሼቲቭ እንዳይሰራ የማድረጊያ ገጽ (http://optout.networkadvertising.org/) እና በዩኤስ ድህረ ገጽ (http://www.aboutads.info/choices)ወይም አውሮፓ ድህረ ገጽ (http://www.youronlinechoices.com/uk/your-ad-choices/) ለአማራጭ እርምጃ እና የግብይት አላማ ከኩኪስ አጠቃቀም ውስጥ መመረጥ ይችላሉ፡፡
8. የጉግል (Google ) ትንተናን በመጠቀም
ህጋዊ ጥቅማችንን ከማስከበር አኳያ (በ § 6.1(f) አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ትርጓሜ ውስጥ የትንተና እና የማሳደግ ፍላጎት) በGoogle Inc. (“Google”) የቀረበ የGoogle Analytics የትንተና ድህረ ገጽ ተጠቅመናል፡፡
Google Inc.
1600 Amphitheatre Parkway
Mountain View, CA 94043
USA
የእርስዎን ድህረ ገጽ አጠቃቀም ትንተናን ለማመቻቸት የGoogle Analytics መጠቀሚያዎችን (አንቀጽ § 7) ይመልከቱ፡፡ ለድህረ ገጹ የተጠቃሚ መረጃ በኩኪስ ተዘጋጅቶ ከቆይታ በኃላ በUSA ወደ አለው የጉግል (Google) ሰርቨር ተላልፎዋል፡፡ ጉግል (Google) ከአውሮፓውያን የመረጃ ጥበቃ ሕጎች ጋር መከበራቸውን ዋስትና በሚሰጥ የግላዊነት መጠበቂያ ማዕቀፍ የተረጋገጠ ነው (https://www.privacyshield.gov/participant?id=a2zt000000001L5AAI&status=active)፡፡
ጉግል (Google) እነዚህን መረጃዎች የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎታችን በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንደሚውል ለመገምገም፣በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎት ውስጥ ስላሉት ተግባራት ሪፖርት ለማጠናቀር እንዲሁም ከኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎት እና ኢንተርኔት አጠቃቀም ጋር የተያያዙ ተጨማሪ አገልግሎቶቹን ለማከናወን በመመሪያችን ውስጥ እነዚህን መረጃዎች የምንጠቀምባቸው ይሆናል፡፡ የPseudonymous ፕሮፋል ተጠቃሚ ጥቅም ላይ እንዲውል ከተደረገ መረጃ የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡
የጉግል (Google) ማስታወቂያ አገልግሎት እና አጋሮቹ በኩል ማስታወቂያ ለማሳየት በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር በመጠቀም በአገልግሎታችን ፍላጎት ላሳዩ ወይንም የተወሰኑ ምልክቶች (ለምሳሌ፡ በተወሰኑ ርእሶች ወይም የድኅረገጽ ጎብኝዎችን በመጠቀም የሚወሰኑ ምርቶች) ፍላጎት ላደረባቸው በ “Google Analytics Audiences”) በኩል ለደንበኞች ብቻ ግብይት በሚል የምናጋራውን ነው። እንዲሁም ማስታወቂዎቻችን ዋና ፍላጎት ያላቸውን ተጠቃዎች ጋር እንዲዛመድ የ Remarketing Audiences ለመጠቀመ እንወዳለን፡፡
እባክዎን የማይታወቅ የIP መረጃ (IP masking) ለማረጋገጥ እንድንችል በድህረ-ገጻችን “anonymizeIp” የGoogle Analytics ላይ የጨመርነው መሆኑን ልብ ይበሉ፡፡ ይህ ማለት በአውሮፓ አባል ሀገራት ወይም ከአውሮፓ ኢኮኖሚክ ትስስር ጋር ውል የፈጸሙት ሌሎች አባል ሀገራት የIP ተጠቃሚ አድራሻ Google ያሳጥረዋል ማለት ነው፡፡ በተለዩ ጉዳዮች ብቻ የIP በUSA የጉግል (Google) ሰርቨር የሚያስተላልፍ እና እዛው ላይ የሚታጠር/የሚያጥር ይሆናል፡፡ በተጠቃው ማሰሻ የተላለፈው የIP አድራሻ በGoogle ይዞታ ስር ካሉት ሌሎች መረጃዎች ጋር ሊጣመር አይችልም፡፡ ከማሰሻ ሶፍቴዌር ተዛማጅ የሆነው ውቅር ስር የተከማቹ ኩኪስ ሊከለክል ይችላል ይሁን እንጂ እያንዳንዱ የዌብ ሳይት የትግበራ አቅም በሙሉ እንዲጠቀም በሚደረግበት ሂደት ሊከለክሊ እንደሚችል ያስታውሱ፡፡
በተጨማሪም ስለ ቀጥታ መስመር አገልግሎት አጠቃቀሙን በተመለከተ የሚከተለው ማስፈንጠሪያ ተደራሽ የሆነውን plugin ማሰሻ በማውረድ Google ኩኪስ የሚያዘጋጀውን መረጃ መሰብሰብ እና ጥቅም ላይ እዳይውል መከልከል ትችላላችሁ፡ https://tools.google.com/dlpage/gaoptout?hl=en-GB.
የሚከተለው ማስፈንጠሪያ በመንካት Google Analytics መረጃ እንዳይዝ መከልከል ትችላላችሁ፡፡ ይህም ለወደፊቱ ይህንን ድህረ ገጽ በምትጎበኙበት ወቅት የእርስዎ መረጃ ከመያዝ የሚከላከል አማራጭ የሚሰጥ ኩኪስ ላይ ይሆናል፡፡ የGoogle Analyticsን እንዳይሰራ ያድርጉ
በእረስዎ የማሰሻ ማቀናበሪያ በኩል ይህንን ወይም ሁሉንም ኩኪስ ከሰረዙ ይህንን አማራጭ ከኩኪስ ማደስ እንደሚችሉ ያስታውሱ፡፡
በ Google የመረጃ አጠቃቀም ወይም ማቀናበሪያ እና አማራጭን በተመለከተ በሚከተለው የጉግል (Google) ድህረ ገጽ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡https://policies.google.com/technologies/partner-sites?hl=en-GB አገልግሎታችን የሚጠቀም (“Google አገልግሎት) ከድህረ ገጽ ወይም ትግበራ መረጃን እንዴት ይጠቀማል https://policies.google.com/technologies/ads?hl=en-GB (“ማስታወቂያ”), http://www.google.de/settings/ads (“የ Google መረጃ ቁጥጥር የእርስዎን ጭማሪ ለማሳየት ይጠቀማል”)፡፡
9. ጉግል (Google) -እንደገና ገበያ ላይ ማውጣት
በህጋዊ ፍላጎታችን በመንተራስ (ለምሳሌ፡ በአንቀጽ § 6.1(f) አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ትርጓሜ ወሰን ውስጥ የትንተና እና ማሳደጊያ ፍላጎት የ(“Google Marketing Services”) የf Google Inc., 1600 Amphitheatre Parkway, Mountain View, CA 94043, USA (“Google”) የግብይት እና ዳግም-ግብይት አገልግሎቶቹን እንጠቀማለን፡፡ ጉግል (Google) ከአውሮፓውያን የመረጃ ጥበቃ ሕጎች ጋር መከበራቸውን ዋስትና በሚሰጥ የግላዊነት መጠበቂያ ማዕቀፍ የተረጋገጠ ነው (https://www.privacyshield.gov/participant?id=a2zt000000001L5AAI&status=Active)፡፡
ጉግል (Google) የግብይት አገልግሎቶች ከፍላጎታቸው ጋር ተዛማጅ የሆኑ ዋና ማስታወቂያዎች ለተጠቃሚዎች ብቻ ማሳየት እንዲችል የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር ማስታወቂያ ኢላማ እንድናሻሽል አስችሎናል፡፡ ተጠቃሚ ለምሳሌ፡ በሌላ ድህረ ገጽ የታዩ ምርቶቹን ማስታወቂያ እያሳየ ከሆነ ይህ ዳግም ግብይት ተብሎ ይታወቃል፡፡ ለዚህ አላማ የጉግል (Google) ግብይት አገግልሎት ንቁ ሆኖ ተደራሽ የሆነበትን ድህረ ገጽ ላይ በጉግል (Google) ኮድ ወዲያውኑ ተፈጻሚ ማድረግ እና ቀጥሎ የግብይት ተራ ቁጥር ወይም ኮድ-የማይታ ግራፊክስ ወይም “web beacons” ተብሎ የሚታወቀውን ኮድ በድህረ-ገጹ ላይ ይገጠማል፡፡ የተጠቀሰውን የግብይት ተራ ቁጥር ወይም ኮድ-መጠቀም ማለትም (ከኩኪስ ፈንታ ተነጻጻሪ ቴክኖሎጂ ውጤት መጠቀም ይቻላል) በተጠቃሚው መሳሪያ የተቀመጠበት ትንሽ ፋይል ነው፡፡ ይህ ፋይል ተጠቃሚው የጎበኘው ድህረ ገጽ፣ የተመለከተ ይዘት እንዲሁም ምን ላይ ጠቅ እንዳደረገ እንዲሁም ማሰሻ፣ የሚሰራበት ስርዓት፣ ቋሚ የሚያደርገው ድህረ ገጽ የጉብኝት ሰዓት እንዲሁም ሌሎች ከኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አጠቃቀም ተዛማጅ የሆኑ መረጃዎች ምልክት የሚያደርግ ነው፡፡
የተጠቃሚ የIP አድራሻ እንዲሁም ተይዟል፣ በጉግል (Google) ትንታኔው አግባብ በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገት ወይም በአውሮፓ የኢኮኖሚ አጋር አገራት ውስጥ እንዲያጥር ተደርጓል፣ በተወሰኑ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ በUSA ወደ ጉግል (Google) የሚዘዋወር እና ያገኘውን እንዲያጥር የተደረገ ነው፡፡ የIP አድራሻው ከሌላ ጉግል (Google) አገልግሎት ከተጠቃሚው መረጃ የተገናኘ አይደለም፡፡ ከላይ የተመለከተው መግለጫ ከሌላ ምንጭ በተመሳሳይ መረጃ በጉግል (Google) ሊቀናጅ ይችላል፡፡ ይህን ተከትሎ ተጠቃሚው ሌላ ድህረ ገጽ የጎበኘ እንደሆነ ፍላጎቱን ማዕከል ያደረገ ማስታወቂያ ሊያሳይ ይችላል፡፡
የጉግል (Google) የግብይት አገግልሎት የተጠቃሚ pseudonymously መረጃ አጠቃቀም ያገኛል፡፡ ይህ ማለት ጉግል (Google) የተጠቃሚው መረጃ ለምሳሌ ስም ወይም የኢሜል አድራሻ ለማስቀመጥ ወይም ጥቅም ላይ እንዲውል አያደረግም ይልቁኑም በ pseudonymous ተጠቃሚ ፕሮፋል ኩኪስ መሰረት ተገቢ መረጃ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ከጉግል (Google) አሰራር አኳያ በተጨባጭ የተለየን ግለሰብ ዋቢ በማድረግ ያልተሰራ ወይም ያልታየ ይልቁንም የባለቤቱ ማንነት እንደ ተጠበቀ ኩኪስ የያዘውን ዋቢ ያደርጋል፡፡ ይህን ተጠቃሚው የራሱን መረጃ በpseudonymisation በመጠቀም ጥቅም ላይ እንዲውል ለጉግል (Google) ከፈቀደ ብቻ ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ስለ ተጠቃሚው በጉግል (Google) የግብይት አገልግሎት የተገኘ መረጃ ወደ ጉግል (Google) የተላለፈ እና በUSA የጉግል (Google) ሰርቨር ላይ የተቀመጠ ነው፡፡
እንዲሁም በድህረ-ገጻችን የጉግል (Google) ማሳደጊያ አገልግሎትን እንጠቀማለን፡፡ የጉግል (Google) ማሳደጊያ በርካታ ለውጦች አንድን (ለምሳሌ፡የግብአት መስክ ለውጥ፣ የንድፍ ለውጥ ወዘተ) ድህረ-ገጹን በምን መልኩ ሊቀይር እንደሚችል የሚገነባ A/B በመሞከሪያ የሚባለውን ለመጠቀም ያስችላል፡፡ ለነዚህ በማለም ኩኪስ በእርስዎ መሳሪያ ላይ ተቀምጧል፡፡ በዚህ አግባብ ጥቅም ላይ የዋሉ መረጃዎች በሙሉ pseudonymous ናቸው፡፡ በተጨማሪም በድህረ ገጻችን የትንተና እና ግብይት አገልግሎት ለማዋሀድ እና ይህኑ ለማስተዳደር Google Tag Manager እንጠቀማለን፡፡
ለተጨማሪ ግብይት ያለመ የጉግል ዳታ/መረጃ አጠቃቀም የተመለከተ ተጨማሪ መረጃ በሚከተለው አድራሻ ሊገኝ ይችላል፡፡ ገጽ https://www.google.com/policies/technologies/ads; የጉግልን የግለኝነት ፖሊሲ በ https://www.google.com/policies/privacy ላይ ያገኙታል፡፡
ከGoogle ግብይት አገልግሎት ኢላማ ከተደረገ ማስታወቂያ አማራጭ መውሰድ ከፈለጉ የGoogle ማቀናበሪያ የሚመረጡበት አማራጭ http://www.google.com/ads/preferencesን መጠቀም ይችላሉ፡፡
10. ፌስቡክ ፣ ብጁ ተከታታዮችና የፌስቡክ ግብይት አገልግሎቶች
የኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎታችንን በተመለከተ ስለ ትንተና፣ ማሳደግ እንዲሁም የንግድ አሰራር ባለን ተገቢ እና ህጋዊ ፍላጎት እንዲሁም ይህንኑ አላማ መሰረት በማድረግ የተጠቀሰው አገልግሎት የማህበራዊ ትስስር- ፌስቡክ መሳሪያ በ Inc., 1 Hacker Way, Menlo Park, CA 94025, የአሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ USA አየርላን ሊሚትድ ወይም የEU ነዋሪ ከሆነ 4 Grand Canal Square, Grand Canal Harbour, Dublin 2, Ireland ("ፌስቡክ") የሚሰራውን ተጠቅመናል፡፡ ከአውሮፓውያን የመረጃ ጥበቃ ሕጎች ጋር መከበራቸውን ዋስትና በሚሰጥ የግላዊነት መጠበቂያ ማዕቀፍ የተረጋገጠ ነው (https://www.privacyshield.gov/participant?id=a2zt0000000GnywAAC&status=Active)፡፡
የፌስቡክ ፒክስል በመጠቀመ ፌስቡክ ለማስታወቂያ (“Facebook Ads”) እንደ ኢላማ ቡድን የቀጥታ መስመር አገልግሎታችንን የሚጎበኙን ሊመድባቸው ይችላል፡፡ በዚህ ምክንያት ከፌስቡክ ጋር ("ቋሚ ተከታዮ") (“Custom Audiences”) የምንገናኝበትን ድህረረ ገጽ (ለምሳሌ፡ የተጎበኘ ድህረ ገጽ በመጠቀም የሚወሰኑ በልዮ ርዕሶች ወይም ምርቶች ፍላጎት ያላቸው) ወይም የተወሰነውን ባህሪያት የተላበሱ እና በቀጥታ መስመር አገልግሎታቸን ፍላጎት ላሳዩ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ብቻ የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን (Facebook Ads) ለማሳየት Facebook Pixel እንጠቀማለን፡፡
እንዲሁም የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን (Facebook Ads) ከተጠቃሚዎች ዋነኛ ፍላጎት የሚዛመድ መሆኑን ብሎም እንደማያበሳጫቸው እርግጠኛ ለመሆን የFacebook Pixel እንጠቀማለን፡፡ የፌስቡክ ማስታወቂያ (Facebook Ad ፣ የፌስቡክ Facebook Pixel በመጠቀም ተጠቃሚዎች ወደ የFacebook Ad (“Conversion”) በመጫን ወደ ድህረ-ገጻችን የተመሩ መሆኑን በማየት ለእስታቲክስ እና የገበያ ጥናት አላማ ሲባል የ Facebook Ads ውጤታማነትን መከታተል እንችላለን፡፡
ፌስቡክ ፒክስል (Facebook Pixel) የእኛ ድህረ ገጽ ተደራሽ በሚሆንበት ጊዜ በፌስቡክ ወዲያውኑ የሚጣመር ነው፤ ይህም ኩኪስ ማለትም በመሳሪያዎ መለስተኛ ፋይል ማስቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ከፍተው እየተጠቀሙ ሳለ ወደ ፌስቡክ ገጽ ከገቡ ወይም ፌስቡክ ከጎበኙ የቀጥታ መስመራችንን መጎብኘትዎ በመገለጫው ላይ ምልክት ይኖረዋል፡፡ ስለ እርስዎ የተሰበሰቡ መረጃዎች ለእኛ የማይታወቅ በመሆኑ የተጠቃሚውን ማንነት ላይ ጣልቃ እንድንገባ አይፈቅድም፡፡ ይሁን እንጂ መረጃው በፌስቡክ በመቀመጡና እና ጥቅም ላይ በመዋሉ ከሚመለከተው የተጠቃሚ ፕሮፋይል ጋር የሚኖር ግንኑነት ለራሱ የገበያ ጥናት እና ማስታወቂያ አላማ ሲባል በፌስቡክ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡
ለማመሳከር በማለም ከፌስቡክ ጋር ማንኛውም መረጃ የምንጋራ ከሆነ በተመሳጠረው https ግንኙነት በኩል ወደ ፌስቡክ ከመላኩ በፊት በማሰሻው በአካባቢው ያመሳጥሩታል፡፡ ይህም በፌስቡክ በተመሳሳይ ከተመሳጠረው መረጃ ጋር ለመቀየር ብቻ የሚደረግ ነው፡፡
በፌስቡክ በኩል ጥቅም ላይ የሚውል መረጃ በፌስቡክ የግል መብት ፖሊሲ ሁኔታ ይወሰናል፡፡ የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን ማሳየትን በተመለከተ አጠቃላይ መረጃ በፌስቡክ የግል መብት ፖሊሲ ውስጥ ይገኛል፡ https://www.facebook.com/policy.php፡፡ እንዴት እንደሚሰራ ስለ Facebook የተወሰነ ዝርዝር መረጃ በ https://www.facebook.com/business/help/651294705016616 ማግኘት ይችላሉ፡፡
በFacebook Pixel ከተወሰደ መረጃ መምረጥ እና መረጃውን የFacebook Ads መረጃ ለመክፈት መጠቀም ይችላሉ፡፡ ለእርስዎ በፌስቡክ ላይ ምን አይነት ማስታወቂያ መታየት እንዳለበት መወሰን ይቻል ዘንድ የፌስቡክ ተዛማጅ ገጽ መክፈት እና ተጠቃሚን መሰረት ያደረገ አደረጃጀት https://www.facebook.com/settings?tab=ads ለማስተካከል መመሪያው መከተል ይችላሉ፡፡ እነዚህ ማቀናበሪያ አቀማመጥ ለሁሉም መሳሪያዎች ለምሳሌ ዴስክቶብ ኮምፒዉተር ወይም ሞባየል ስልክ እንዲጣጣሙ የተደረጉ መሳሪያዎች ናቸው፡፡
እንዲሁም በኔትወርክ ማስታወቂያ መንገሪያ ኢንሼቲቭ እንዳይሰራ የማድረጊያ ገጽ (http://optout.networkadvertising.org/) እና በዩኤስ ድህረ ገጽ (http://www.aboutads.info/choices)ወይም አውሮፓ ድህረ ገጽ (http://www.youronlinechoices.com/uk/your-ad-choices/) ለአማራጭ እርምጃ እና የግብይት አላማ ከኩኪስ አጠቃቀም ውስጥ መመረጥ ይችላሉ፡፡
11. ጋዜጣ( ተገቢ ሆኖ ሲገኝ )
የሚከተለው መረጃ የጋዜጦቻችን፣ ትዕዛዝ መለያ እንዲሁም እስታቲክስ የምዘና ቅደም ተከተል እና የማቆም መብት ይዘቶችን የሚገልጹ ናቸው፡፡ ጋዜጣችንን በማዘዝ የእርስዎ ፈቃድ ለተጠቀሰው ደንብ ተመሳሳይ ወይም ይሁንታን መስጠት ነው፡፡
የጋዜጣው ይዘት፡ ጋዜጦች፣ ኢሜይል እንዲሁም ሌላ ኤሌክትሮኒክ መልክት ከማስታወቂያ ማቴሪያሉ (ከዚህ በኃላ “ጋዜጣ” ተብሎ የሚጠቀስ) ከተቀባዪ ቅድመ ፈቃድ ጋር እንልካለን፡፡ ጋዜጦቻችን ስለ ፕሮጀክት፣ ዘመቻ፣ የአስቸኳይ እርዳታ ጥረት፣ ስራ እና ድርጅታችንን የተመለከተ መረጃ ይይዛል፡፡
ጣምራ አማራጭና መግባት፡ ጋዜጦቻችንን በማዘዝ በቅደም ተከተል የጣምራ አማራጭ በኩል ይሆናል፡፡ ይህ ማለት በሚገዙበት ጊዜ የትእዛዝዎን ማረጋገጥ የሚጠይቅ ኢሜይል ይቀበላል፡፡ ይህ ማረጋገጫ ሰዎች ከራሳቸው ሌላ የኢሜይል አድራሻ መመዝገብን ለመከላከል እንዲቻል ጠቃሚ ይሆናል፡፡ የትዕዛዝ ሂደትን በህገ ደንብ መስፈት መሰረት መሰነድ እንዲቻል የጋዜጣ ትዕዛዝ logged የሆኑ ናቸው ፡፡ የትዕዛዝ ጊዜዎችን እና ማረጋገጫ እንዲሁም IP አድራሻ ማስቀመጥን ያካትታል፡፡ በእኛ የመልእክት አገልግሎት አቅራቢ የተቀመጡ የእርስዎ መረጃ ላይ ማንኛውም ለውጥ logged ይሆናሉ፡፡
የመረጃ ትዕዛዝ ጋዜጣችንን ለማዘዝ እንዲችሉ የኢሜይል አድራሻዎን ብቻ መስጠት ያስፈልጋል፡፡ በግል ጋዜጣችን በኩል እርስዎን ማግኘት እንድንችል እንደ አማራጭ ስምዎን መስጠት ይችላሉ፡፡
የመላክ አገልግሎት አቅራቢ፡ ጋዜጣውን ለመላክ የመረጃ ህጋችንን ለማክበር በእኛ ግዴታ ውስጥ የገባ እና የእርስዎ መረጃ ለWHH ጋዜጣ ብቻ እንዲላክ የሚያረጋግጥ Episerver GmbH, Wallstrasse 16, 10179 Berlin የአገልግሎት አቅራቢ ቀጥረናል፡፡ የእርስዎ መረጃ በአውሮፓ የመረጃ ማዕከል ብቻ የሚቀመጥ ይሆናል፡፡
በዚህ: https://www.episerver.com/legal/privacy-statement/ የመልዕክት አገልግሎት አቅራቢ ግለሰባዊ መብት ፖሊሲ መልከት ይችላሉ፡፡
እስታቲክሳዊ ጥናት እና ትንተና፡ ጋዜጣው “web beacon” ማለትም ጋዜጣውን የመልዕክት አገልግሎት አቅራቢ ሰርቨር ሲከፍቱት ወደ ነበረበት የሚመለስ ፒክስል-መጠን ያለው ፋይል ነው፡፡ ይህንን ለማስመለስ ያለመ የቴክኒክ መረጃ ለምሳሌ በማሰሻና የሲስተም መረጃ፣ የIP አድራሻ እንዲሁም ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚወስደው ጊዜ የሚሰበሰብ ይሆናል፡፡ ይህ መረጃ በቴክኒክ መረጃ ኢላማ በተደረገው ቡድን እንዲሁም ተደራሽ በሆነበት ቦታ የማንበብ ልምዳቸውን መሰረት ያደረገ (በIP አድራሻ በኩል የሚወሰን) አገልግሎቱን ለማሻሻል ጥቅም ላይ እንዲውል ያለመ ነው፡፡ የእስታቲክስ መረጃ የአሰባሰብ ዜዴአችን ጋዜጣው በሚከፈትበት ጊዜ ተከፍቶ የነበር መሆን አለመሆኑን እና ጠቅ የተደረገ ማስፈንጠሪያ የትኛው መሆኑን መወሰንን ያካትታል፡፡ ምንም እንኳ ይህ መረጃ ለቴክኒካዊ መረጃዎች ጋዜጣውን ከሚቀበለው ከግለሰብ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ቢሆንም እኛም ሆነ የመልዕክት አገልግሎት አቅራቢው ግለሰብ ተጠቃሚዎችን የመቆጣጠር ፍላጎት ለምንም ከዚህ ይልቅ እነዚህ ግምገማዎች የጽሁፍን ይዘቶች ለተጠቃሚዎች በሚሆን መልኩ ለማስተካከል በግለሰብ ፍላጎት የሚወሰን የተለያየ ይዘት ያለው ለተለያዩ ተጠቃሚዎች ለማሰራጨት ይረዳናል፡፡
ከደንበኝነት ምዝገባ መውጣት፡ ጋዜጦቻችንን ለመረከብ የሰጡንን ይሁንታ በማንኛውም ጊዜ ለማቋረጥ ትእዛዙን እንድታቆሙ ያስችላል፡፡ ይህንኑ በመልዕክት አገልግሎት አቅራቢ በኩል የሚቀበሉትን እና በእስታቲክስ ትንተና ሁለቱንም የሚያቋርጥ ይሆናል፡፡ ይህንን በመልዕክት አገልግሎት አቅራቢም ይሁን በእስታክስ ግምገማ በተናጠል ማቋረጥ አይቻልም፡፡ በእያንዳንዱ ጋዜጣ ግርጌ ላይ ትዕዛዙን ያቋረጡበት ማስፈንጠሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ጋዜጣውን ይዘዙ እና ይህን ተከትሎ የተጠቀሰው ትዕዛዝ የሚያቋርጡ ከሆነ ግለሰባዊ መረጃዎ ያኔውኑ ይሰረዛል፡፡
12. ፎቶ ግራፍ፣ ቪዲኦ (ክሊፕ)፣ ...
በድህረ-ገጹ ጥቅም ላይ የዋሉ ፎቶ ግራፎች እና ቪዲኦ ውል በገቡ የፎቶ ግራፍ ባለሙያዎች፣ የፎቶ ግራፍ ኤጀንሲዎች ወይም ፍላጎት ያላቸው ሰዎች ለህትመት የተሰጡ ነበር፡፡ የፎቶግራፎች ባለቤትነት እና መልካም ስም በፎቶግራፍ ሜታ መረጃ ወይንም ከፎቶግራፍ ስር በሚገኝ የኮፒ ራይት ማሳሰቢያ ላይ ቀርቦዋል፡፡ የዚህ ህጋዊ መሰረት አንቀጽ § 6.1(f) አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ነው፡፡
13. የሶስተኛ ወገን አገልግሎት እና ፈቃድ ስለማካተት (የሚመለከተው ከሆነ )
የሶስተኛ ወገን አቅራቢ ፈቃድ እና አገልግሎት ይዞታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለምሳሌ፡ (ከዚህ በኃላ በአንድነት “ይዘት” ተብሎ የሚጠራ) ቪዲኦ ለማካተት (ለምሳሌ፡በ§ 6.1(f) በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ትርጓሜ ወሰን በቀጥታ መስመር አገልግሎት የትንተና፣ የአገልግሎት ማሳደግ እና የንግድ አሰራር ማሻሻል) ባለን ህጋዊ ጥቅም እና ፍላጎት መሰረት በማድረግ አካተነዋል፡፡ ካለ IP አድራሻ ይዘቱን ለተጠቃሚው ማሰሻ መላክ የማይችሉ በመሆናቸው የተጠቃሚውን IP አድራሻ እነዚህን ይዘቶች አቅራቢ የሆነውን ሶስተኛ ወገን ዘወትር ይጠይቃል፡፡ ስለሆነም እነዚህን ይዘቶች አድራሻው ያስፈልጋል፡፡ የIP አድራሻ ጥቅም ይዘቱን ለማድረስ ብቻ እንደመሆኑ የእነዚህ አቅራቢዎች ይዘት ብቻ ለመጠቀም ጥረት እናደርጋለን፡፡ የሶስተኛ ወገን አቅራቢ ለእስታቲክስ ወይም ግብዓት አላማ (የማይታይ ግራፍ እንዲሁም “web beacons” ተብሎ የሚታወቅ) pixel tags መጠቀም ይችላሉ፡፡ ይህንን pixel tags መረጃ በመጠቀም ማለትም በሚመለከተው ገጽ ላይ የጎብኚ መጨናነቅ ስለመኖሩ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የpseudonymous መረጃ በመሳሪያው የተጠቃሚ ኩኪስ ላይ ሊቀመጥ እና ስል ማሰሻ፣ የስራ ስርዓት እና፣ ዋቢ ድህረ ገጽ የተደራሽነት ሰዓት፣የቀጥታ መስመር አገልግሎት አጠቃቀምን በተመከለተ ተጨማሪ መረጃ ሊከማቹ ወይም ሊቀመጡ እና የተጠቀሰው መረጃ ከሌላ ምንጭ ከሌሎቹ መረጃዎች ጋር ይገናኛሉ፡፡
የሚከተለው አስተዋጽኦ ስለ ሶስተኛ ወገን አቅራቢ እና ይዘት አጭር ምልከታ ይሰጣል፡፡ እንዲሁም ጥቂቶቹ ቀደም ሲል የተገለጹት መረጃ አጠቃቀምን፣ አማራጭ ምርጫዎች አስመልክቶ ሌሎች መረጃዎችን የሚይዝ ከግለሰባዊ መብት ፖሊሲ ጋር ያለን ማስፈንጠሪያዎችን ይሰጣል፡፡
- የሶስተኛ ወገን የክፍያ አገልግሎት (ለምሳሌ PayPal) የሚጠቀሙ ከሆነ የሚመለከተው ሶስተኛ ወገን አቅራቢ ህግ እና ደንብ እንዲሁም ግለሰባዊ መብት ፖሊሲ ተፈጻሚ ይሆናሉ፤ እነዚህን በድህረ-ገጻቸው ወይም በግብይት ማመልከቻ በኩል ተደራሽ መሆን ይችላሉ፡፡
- ከ“Google Maps” ሶስተኛ ወገን አቅራቢ Google Inc., 1600 Amphitheatre Parkway, Mountain View, CA 94043, USA አገልግሎት የተገኙ ካርታዎች፡፡ የግል መብት ፖሊሲ: https://www.google.com/policies/privacy/, Opt out: https://www.google.com/settings/ads/
- Videos from the “YouTube” platform of third-party provider Google Inc., 1600 Amphitheatre Parkway, Mountain View, CA 94043, USA. የግል መብት ፖሊሲ: https://www.google.com/policies/privacy/, Opt out: https://www.google.com/settings/ads/
- በቲዊተር የቀረበ ስራ በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎታችን ጋር ሊቀናጅ ይችላል፡፡ የተጠቀሰው ስራ በ Twitter Inc., 1355 Market Street, Suite 900, San Francisco, CA 94103, USA የቀረቡ ናቸው፡፡ Twitter እና “retweet” የትግበራ ስራዎች መጠቀም እየተመለከቱት የሚገኝ ድህረ ገጽ ከTwitter ሂሳብ የተገናኘ እና ከሌላ ተጠቃሚ ጋር እየተጋራ ነው፡፡ በዚህ ሂደት መረጃ ወደTwitter ይተላለፋሉ፡፡ እባክዎን የዚህ ድህረ ገጽ አቅራቢ በTwitter የተላለፊ ይዘቶችም ሆነ አጠቃቀም ላይ ሀላፊነት እንደማይወስድ ያስታውሱ፡፡ ትዊተር የግል መብት ፖሊሲ በ twitter.com/privacy ማግኘት ይችላሉ፡፡ የመረጃ አጠባበቅ አደረጃት በTwitter ሂሳብዎ በ http://twitter.com/account/settings መቀየር ይችላሉ፡፡
- Curator.io
- Issuu
- Datawrapper
14. የተጠቃሚዎቻችን መብቶች
በጥያቄ እና ማረጋገጫ እርስዎን የተመለከተ ግለሰባዊ መረጃን ጥቅም ላይ እንዲውል ከተደረገ ተፈጻሚ በሆነ ህግ መሰረት በጹሁፍ ለማሳወቅ ደስተኞች ነን፡፡ ይህ ጉዳይ ካጋጠመ እነዚህን ግለሰባዊ መረጃዎች እና § በ15 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ላይ የተዘረዘረውን መረጃ የማቅረብ መብት ይኖርዎታል፡፡
እርስዎን በተመለከተ ግለሰባዊ መረጃ ትክክል ካልሆነ በ(§ 16 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR)) መሰረት ትክክል ያልሆነውን ግለሰባዊ መረጃ እንዲስተካከልልን ወይም ያልተሟላውን ግለሰባዊ መረጃ እንዲሟላ ጥያቄውን ወዲያውኑ የማቅረብ መብት ይኖርዎታል፡፡
በ§ 17 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ከተዘረዘሩት ቅድመ መስፈርቶች አንዳቸው ከተፈጸመ ለምሳሌ መረጃው ለታሰበው አላማ (የመሰረዝ መብት) ያን ያህል አስፈላጊነት ካልሆነ እርስዎን የሚመለከተ ግለሰባዊ መረጃ ወዲያውኑ እንዲሰረዝ የመጠየቅ መብት ይኖርዎታል፡፡
በ§ 18 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR) ከተዘረዘሩ ቅድመ መስፈርቶች አንዳቸው ከተፈጸመ ለምሳሌ ጥቅም ላይ በማዋል ላይ ተቃውሞ ካለዎት ይህ በተቆጣጠሪው ምርመራ የጊዜ ቆይታ ተፈጻሚ የሚሆን ጥቅም ላይ ከማዋል እንዲታገድ የመጠየቅ መብት ይኖርዎታል፡፡
ከማንኛውም ልዩ ሁኔታ የመነጨ እርስዎን የሚመለከት ማንኛውም መረጃ ጥቅም ላይ እንዳይውል በማንኛውም ጊዜ የመጠየቅ መብት ይኖርዎታል፡፡ በመቀጠል ኩባንያችን በ(§ 21 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR)) ህጋዊ መብት ለማስከበር ለመከላከል ወይም ለመጠየቅ ጥቅም ላይ ማዋል አስገዳጅ ምክንያቶች በማቅረብ ማረጋገጥ ካልቻልን በስተቀር የተጠቀሰው ግለሰባዊ መረጃ ያቆማል፡፡
ማንኛውም አስተዳደራዊ ይሁን ህጋዊ ማስተካከያ እንደተጠበቀ እርስዎን የሚመለከት ግለሰባዊ መረጃ ጥቅም ላይ መዋሉን በአጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR (§ 77 አጠቃላይ የመረጃ አጠባበቅ ድንጋጌ (GDPR)) መሰረት የህግ ጥሰት መሆኑ ካመኑ በተቆጣጣሪው ባለስልጣን ፊት ቅሬታዎን መቅረብ ወይም ፋይል መክፈት መብት ይኖርዎታል፡፡ ይህንን መብት እርስዎ በሚኖሩበት ወይም በሚሰሩበት ቦታ አባል ሀገር ወይንም ይህ የህግ ጥሰት ተከሰተበት ሀገር ባለው የተቆጣጣሪው ባለስልጣን ፊት በማቅረበ መብትዎን ማስከበር ይችላሉ፡፡ በሰሜናዊ ራይን-ዌስትፌሊያ (North Rhine–Westphalia) ውስጥ የሚከተለው ሰው ስልጣን አለው፡
በሰሜናዊ ራይን– ዌስትፋሊያ (North Rhine–Westphalia (LDI)) የመረጃ ጥበቃ መኮንን
Kavalleriestrasse 2 - 4
40213 Düsseldorf
ጀርመን
15. መረጃን መሰረዝ
የምናስቀምጠው መረጃ ለታሰበው አላማ አላስፈላጊ ወይንም ማንኛውም ህጋዊ የመጠባበቂያ ጊዜ የማይሰጥ መሆኑ እስከ ተረጋገጠ ድረስ በወዲያ የሚሰረዙ ይሆናሉ፡፡ የተጠቃሚ መረጃ ለሌላ ህጋዊ አላማ በማስፈለጉ ምክንያት ተጠቃሚን መረጃ የማይሰረዝ ከሆነ ይህንኑ ጥቅም ላይ የማዋል ሥራ የሚታገድ ይሆናል፡፡ ይህ ማለት መረጃው ተለይቶ የሚቀመጥ እና በሌላ አላማ ጥቅም ላይ የሚውል ይሆናል፡፡ ይህም ለምሳሌ ለንግድ ወይም ግብር አላማ መቀመጥ የሚያስፈልገው የተጠቃሚው መረጃ ላይ ይፈጸማል፡፡
በ የሕግ መመሪያዎች፣ በመረጃ አንቀጽ § 257.1 HGB (የጀርመን የንግድ ህግ) መሰረት ለስድስት አመታት (አመታዊ የፋይናንስ መግለጫ፣ ደረሰኝ ወዘተ) እንዲሁም በ, § 147.1 AO (የጀርመን የንግድ ህግ) መሰረት (መጽሀፍ፣ መዛግብት፣ የስራ አመራር ሪፖርት ፋክቱር እና ለግብር ተገቢነት ያላቸው ሰነዶች ወዘተ) ለአስር አመት ያህል መያዝ አለበት፡፡
16. የመቃወም መብት
ተጠቃሚው፣ ለቀጥታ ማስታወቂያ ጥቅም ያለመ ሆኖ ጥቅም ላይ ማዋልን ጨምሮ ለወደፊቱ ጥቅም ላይ የሚውል ግለሰባዊ መረጃን መቃወም ይችላል፡፡ በጥያቄ ያለውን መረጃ ጥቅም ላይ ማዋል በህግ የታገደ እንደሆነ የመቃወም መብትዎን እናከብራለን፡፡
17. ለማስፈንጠሪያዎች ተጠያቂነት
የሚመለከተው ማስፈንጠሪያው በሚዘጋጅት ጊዜ ተፈናጥረው በነበረው ገጽ ህገወጥ ይዘት እንዳላቸው ተለይተው የተቀመጡ እንዳልነበረ እናረጋግጣለን፡፡ Deutsche Welthungerhilfe e.V. በወቅታዊ እና ቀጣይ የግንኙነት ገጽ ይዘቶች ምንም ተፅዕኖ የለውም፡፡ እንዲህ ሲሆን ግንኙነት ከተዘጋጀ በኃላ በተገናኘው ገጽ ተቀይሮ ከነበረው ይዘት በሙሉ እራሳችንን ማራቃችንን እና ይህም በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር አገልግሎታችን የሰፈሩት ግንኑነቶች እና ሪፈራል ተፈጻሚ እንደሚሆን እንገልጻለን፡፡ ለሚመለከተው ህትመት ግንኙነት በመፍጠር በሪፈራል መልኩ የሚሰጥ አካል ያልሆነ ሪፈራሉን የሚቀበል ገጽ ብቻ ማቅረብ ለህገ ወጥ፣ ትክክል ያልሆነ ወይም ያልተሟላ ይዘት እንዲሁም ይህንን በመስጠቱ ከአጠቃቀም ወይም አላግባብ መጠቀም የሚመነጭ ጉዳት በተለየ ተጠያቂነት ያስከትላል፡፡
18. ለወላጅ እና ህጋዊ ሞግዚት ማሳሰቢያ
ወላጆች እና ህጋዊ ሞግዚቶች የልጆቻቸውን ግለሰባዊነት መብት የመጠበቅ ሀላፊነት አለባቸው፡፡ ግለሰባዊ መረጃ ደህንነቱን በመጠበቅ ሀላፊነት በተሞላበት መልኩ በኢንተርኔት ቀጥታ መስመር ላይ በምን መል መያዝ ያለበትን ሁኔታ ከልጆችዎ ጋር እንዲነጋገሩ እንጠይቃለን፡፡
19. ለግል መብት ፖሊስ ማሻሻያ
ግለሰባዊ መረጃ ህጉ እንዲቀየር ሁኔታዎችን ማመቻቸት ይችል ዘንድ ይህንን የግል መብት ፖሊሲ የማሻሻል ምርቶቻችን የተጠበቀ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የመረጃ አጠቃቀምን የተመለከቱ ደንቦች ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ የተጠቃሚዎች የውል ግንኑነት በተመለከተ በግል መብት ፖሊሲ የተመለከቱ ድንጋጌዎች ከፊል ይዘት ወይም የተጠቃሚው ይሁንታ የሚያስፈልግ እስከ ሆነ ድረስ በጥያቄ ያለ ማሻሻያ ከተጠቃሚው ፈቃድ ጋር ብቻ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
በዚሁ የግል መብት ፖሊሲ ላይ ዘወትር ማሻሻያ የምናክልበት ይሆናል፡፡
20. የእርስዎ ጥያቄዎች ወይም አስተያየት
የግል መብት ፖሊሲን በተመለከተ ማንኛውንም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታ ይዘው ከመረጃ ጥበቃ መኮንን ጋር ቢገናኙ በደስታ እንቀበልዎታለን፡፡ በdatenschutz@welthungerhilfe.de. ላይ የመረጃ ጥበቃ መኮንን በኢሜይል ወይም የመረጃ ጥበቃ መኮንን በተጨማሪ በፖስታ አድራሻችን መገናኘት ይችላሉ፡፡ በመረጃዎ ዝርዝር መረጃ መቀበል ወይም መሰረዝ ከፈለጉ እባክዎን በprivate donor serviceይገናኙ፡፡