iteration


ቬልትሁንገርሂልፈ በምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ
ማንነታችን
ርሃብን እና የምግብ ዕጥረትን በአድቮኬሲ እና ለሥርዓተ ምግብ ትኩረት በሚሰጡ እንዲሁም ልዩ ልዩ ዘርፎችን በሚያስተባብሩ ፕሮግራሞች አማካኝነት እንዋጋለን፤ በዚህም መልኩ በምሥራቅ አፍሪካ ተጋላጭ የሆኑ ቤተሰቦችን እንጠቅማለን፡፡ ፕሮግራሞቻችን አነስተኛ የእርሻ መሬት ላላቸው አርሷደሮች፣ ለድሆች የከተማ እና ንዑስ ከተማ ሕዝቦች፣ ለገበሬዎች/ከብት አርቢዎች፣ ለተፈናቃዮች እና በተጠቃሚ ማኅበረሰቦች ውስጥ የምግብ ዋስትናን ያጠናክራሉ፤ ፕሮግራሞቻችን ለሴቶች፣ ለልጆች እና መሬት ለሌላቸው ወጣቶች በጠቅላላው ትኩረት ይሰጣል፡፡